ማሳሰቢያ፡-

ማሳሰቢያ፡-

  • ተማሪዎች ወደ ት/ቤቱ ሲመጡ የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ አሟልተው በአግባቡ ለብሰው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህንን አድርገው ካልመጡ ወደ ት/ቤት ቅጥር ግቢ መግባት አይችሉም፡፡
  • ወደ ት/ቤት አርፍዶ መምጣትና ያለበቂ ምክንያት ከት/ቤት መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡
  • ተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲመጡ ለትምህርት የሚያስፈልጓቸውን የትምህርት መሳሪያዎች አሟልተው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ለትምህርት ከሚያስፈልጓቸው ውጪ እንደ ሞባይል ስልክ፣ አይፖድ እና የመሳሰሉትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ተቀጣጣይና ከፍተኛ ድምፅ የሚያሰሙ ሪችቶችን ይዞ  ት/ቤት መግባት ለከፍተኛ ቅጣት ይዳርጋል፡፡

ተማሪዎች በየትኛውም ሱስ አስያዥ ነገሮች ተጠምደው በት/ቤት ቅጥር ግቢም ሆነ ከትምህርት ቤት

  •       ቅጥር ግቢ ውጪ መታየት /መገኘት/ ፈፅሞ የለባቸውም፡፡
  • በት/ቤት ውስጥ ጠብና ስድብ፣ እንዲሁም ያልተገባ ግንኙነት ከት/ቤቱ ማህበረሰብ ጋርም ሆነ ከውጪው ህብረተሰብ ጋር ማድረግ ፈፅሞ የተከተከለ ነው፡፡