ቦሌ ቃለ ሕይወት ት/ቤት የ2018

ቦሌ ቃለ ሕይወት /ቤት

የ2018 ዓ.ም የትምህርት መርሃ ግብር

' 0116260359,  0116392387, 0116392388

*     8code 1036

e-mail:-   bolekhs@gmail.com or admin@bkhschool.org

Web site bkhschool.org

የቦሌ ቃለ ሕይወት ትምህርት ቤት

የት/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እዕሴቶች

 

 የት/ቤቱ ራዕይ (Vision)

 

በ2019 ዓ.ም ት/ቤቱ በዕውቀት የበቁና በሥነ ምግባር የታነጹ ተማሪዎችን (ዜጎችን) በማፍራት በአገሪቱ ካሉት ት/ቤቶች ተመራጭ ሆኖ ማየት

 

 የት/ቤቱ ተልዕኮ (Mission)

በማህበራዊ፣ በተፈጥሮ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ እና በሥነ ምግባራቸው የታነጹ ሁለንተናዊ ስብዕና ያላቸው የአገር ተረካቢ ተማሪዎችን (ዜጎችን) ማፍራት ነው፡፡

የት/ቤቱ ዕሴቶች(Values)

  •   የትምህርት ጥራት
  •   መልካም ስነ-ምግባር
  •   አብሮ መስራት
  •   ታማኝነት
  •   ቅንነት
  •   ግልፅነት
  •   ተጠያቂነትና ሃላፊነትን መወጣት
  •   ባላደራነት
  •   ፍትሃዊነት
  •   ለሌሎች መልካም አርኣያ መሆን፡፡